እንዴት ናችሁ? ዛሬ የራስ ምታት የሆነብኝ ጉዳይ አለ እና እባካችሁ ወንድማችሁን በሃሳብ እርዱኝ ምን መሰላችሁ እኔ የምኖረው Extended family ጋር ነው እና ከሆነ ጊዜ ወዲህ በቃ ቤተሰቡ በጣም toxic እየሆነ መጣ, በቃ ጥሩ ነገር ሚያስብ የለም የሰው ለውጥ አያስደስታቸውም የሆነ ጎራ ተፈጥሮ የሆነን ወገን መተቸት(ማማት) ከዛም ዘሎ ለመጉዳት ማሰብ ሆኗል እና እጅግ በጣም ከበደኝ አሁን ላይ ሰሞኑን እራሴን እስከማጥፋት ድረስ አሰብኩ መረጋጋት አልቻልኩም ከቤት ለመውጣት ምንም ነገር የለኝም በዚህ ሁኔታ መቀጠል ደግሞ እራሴ ላይ መጥፎ ነገር ማድረግ ነው ትርፉ, እኔ በተፈጥሮዬ ስናደድ በቃ ሰውነቴን መቆጣጠር አልችልም ውሳኔየን አላቀውም እና ሰሞኑን በጣም እየተሰቃየሁ ነው እና እባካችሁ ምን ባደርግ የተሻለ ይሆናል 🙏
Sep 06, 2025Tmrt mn level lay neh?
Sep 06, 2025