#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ ስልኬን reset ካደረኩት በኋላ ወደ ኢሜል አካውንቴ ፓስወርዱን በመርሳቴ login ማድረግ አልቻልኩም እባካችሁ ስልክቁጥሩ እኔጋ በመኖሩና ስሙን በማወቄ ማስመለስ ከቻልኩኝ ተባበሩኝ 🙏
Sep 06, 20257 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ስልኬን reset ካደረኩት በኋላ ወደ ኢሜል አካውንቴ ፓስወርዱን በመርሳቴ login ማድረግ አልቻልኩም እባካችሁ ስልክቁጥሩ እኔጋ በመኖሩና ስሙን በማወቄ ማስመለስ ከቻልኩኝ ተባበሩኝ 🙏
Sep 06, 2025If you have the phone number and remember the email recover mareg is easy
Sep 06, 2025Ok reset lemadreg moker email accountun
Sep 06, 2025How?
Sep 06, 2025በጎግል አካውንትህ ለመግባት ሞክር እንቢ ካለህ ስልክ ቤት ወስደህ ፍላሽ አስደርገው አዲስ ሶፍትዌር ይጫንበታል
Sep 06, 2025