Bruv2190
#education
ሰላም ወገኖች የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና parallel degree መጀመር ፈልጌ ነበር በSoftware/CS/IT እና እስኪ በweekend program የሚያስተምሩ አሪፍ ስምና ዝና ያላቸው ኮሌጆች ጠቁሙኝ አዲስ አበባ ወስጥ ለ Tulu dimtu/Kality ቅርብ or እስከ መገናኛ/አየር ጤና:: አመሰግናለሁ❤
Sep 06, 202511 engagements
ሰላም ወገኖች የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና parallel degree መጀመር ፈልጌ ነበር በSoftware/CS/IT እና እስኪ በweekend program የሚያስተምሩ አሪፍ ስምና ዝና ያላቸው ኮሌጆች ጠቁሙኝ አዲስ አበባ ወስጥ ለ Tulu dimtu/Kality ቅርብ or እስከ መገናኛ/አየር ጤና:: አመሰግናለሁ❤
Sep 06, 2025Sntegna amet neh?
Sep 06, 2025Alsemahem ende bzu college eko mastemar aychlum kezi buhala
Sep 07, 2025💯Excellent research paper and Consultancy Service 🌐 Telegram @Estuax
Sep 06, 2025