#technology
ኧረ ወገንታት help me out. ቴሌግራም x plus ነው ምጠቀመው እና ትናንት update ብሎኝ አርጌው ከዛ ከላይ በግራ በኩል ያለውን ሶስት ሰረዝ ስነካው አይሰራም። ጭራሽ ብሎም በራሱ ይወጣል😭። ሌላ አካውንቴ ላይ ሰኞ ሰርቼ ማስገባው ፋይል አለ። በሌላ ቴሌግራም login ለማረግ ስሞክር ኮድ እዛ እየላከ ተቸገርኩ😭። ምን ላርግ support ላይ ፅፌያለው። እስኪ ሶስት ሰረዟ እንድትከፍት ሚያረግ ሊንክ ኦር ኮድ ካወቃቹ። like tg://settings ወደ ሴቲንግ እንደሚወስደው ለዚም መፍትሄ ካላቹ? የስልክ ችግር ደግሞ እንዳልል samsung M15 5G ነው ስልኬ 128/6። ምን ላርግ?? ምታቁ አትለፉ🙏 thank you
Sep 06, 202513 engagements