764935
#other
ፖስፖርት ለማውጣት የልደት ካርድ ያስፈልጋል የልደት ካርድ ለማውጣት ደግሞ የቀበሌ መታወቂያ ያስፈልጋል ...እና አዲስ የቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት ምን ምን ያስፈልጋል እና ቅፅ ላይ ያለው የቤተሰብ ስም ነው እንዴት ነው ማድረግ ያለብኝ?ማንኛውም ወረዳ ሄጄ ማውጣት እችላለሁ??
Sep 05, 20255 engagements
ፖስፖርት ለማውጣት የልደት ካርድ ያስፈልጋል የልደት ካርድ ለማውጣት ደግሞ የቀበሌ መታወቂያ ያስፈልጋል ...እና አዲስ የቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት ምን ምን ያስፈልጋል እና ቅፅ ላይ ያለው የቤተሰብ ስም ነው እንዴት ነው ማድረግ ያለብኝ?ማንኛውም ወረዳ ሄጄ ማውጣት እችላለሁ??
Sep 05, 2025yemtnorbt kefle ketema ena werdah mehon albt keza ketsu lay semh gedeta menor albt kalzeya yebetu balbet meto mefrm albt yaw keza buhala techelalh yaw eswun kazezk buhala ezawu birthcertificate mazez techelalh
Sep 05, 2025የልደት ካርድህ እና መታወቂያህ አንድ ቦታ ነው መውጣት ያለበት የተለያየ ቦታ ከሆነ አይቀበሉህም ልንገርህ ብየ ነው
Sep 06, 2025የልደት ሰርተፍኬት ለማውጣት የቀበሌ መታወቂ ብቻ ነው የሚያስፈልነው?
Mar 03, 2026