Birabirowa175
#other
ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ላስቸግራቹ… …የምኖረው jimma ነው jimma university temari negn እና ማታ ማታ ወይም ቅዳሜ እና እሁድ የሚሰራ ማንኛውም ስራ እንዴት ማግኘት እችላለው?.... እባካችሁ ቢያንስ ስራ ኖሮኝ ስራዬን እየሰራው Atleast የራሴን ወጪዎች መሸፈን እፈልጋለው እባካችሁ የሆነው ይሁን ብቻ ባልኩት ሁኔታ ስራ የምታውቁ ካላቹ እባካችሁ🙏🙏 Temariwochin mastenatim echilalew kezi befit limd alegn ena beka tebaberugn esti
Sep 05, 20252 engagements