Hey guys endet nachu enemilew masters private college ena ye mengst university memar wede fit le sra liyunet alew ende????
Sep 05, 2025ማወቅ ያለብሽ I chose university based on our country. ኢትዮ ውስጥ አይደለም ኮሌጅ ተምረሽ AAU ብትማሪ እንኳ ጥራትና እውቅናው ላይ ዝምብሎ ነው። ለማረጋገጥ uniranks.com ላይ ገብተሽ የአገራችንን ጥንታዊና ምርጥ የምንለውን AAU ሰርች አድርጊው። በአለም #915ኛ ላይ ነን! ትልቅ ዩኒቨርሲቲ 915ኛ ከሆነ ኮሌጆቻችን ላይታወቁ ሁሉ ይችላሉ! በቅርቡ በፕሮፌሰሩ የሰማሽውን መረጃም የምትዘነጊው አይመስለኝም። ሁለት ጊዜ ማጣሪያ ያላለፉ ዩኒቨርሲቲዎች ሶስተኛ ላይ ቀለል አድርገውላቸው እንኳ 2 ወይም 3 ዩኒዎች ብቻ ናቸው ያለፉት። ከነዚህ ተመርቀን ወጥተን ምን የረባ ነገር ልንሰራ እንደምንችል አላውቅም። ከየትኛው የአለም ህዝብ ጋር እንደምንወዳደር አላውቅም። ወድቀናል ወገን! በትምህርት እንደ አገር ኤህአዴግ ከታች ነው ጠርቦ የጣለን። And our saviour is The Holy gangster, mf Professor Birhanu Nega. My final suggestion: Choose university, my dear.
Sep 05, 2025