ሁልጊዜም በየ ዘመኑ ጽጉሜ እሚፈልግ ሠው ይጽማል ጾመ ዩዲት ይባላል በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛል ከፍለክ ብቻ ነው እሚጾመው tiktok ላይ የልጅ ማኛ የሠራቸውን ገብተህ እየው
Sep 05, 2025ሁልጊዜም በየ ዘመኑ ጽጉሜ እሚፈልግ ሠው ይጽማል ጾመ ዩዲት ይባላል በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛል ከፍለክ ብቻ ነው እሚጾመው tiktok ላይ የልጅ ማኛ የሠራቸውን ገብተህ እየው
Sep 05, 2025የጳጉሜን ወር ጾም ጾመ ዮዲት ይባላል ከሰባቱ የአዋጅ አጽዋማት ውስጥ አይካተትም ይህን ጾም የጾመችው ከክርስቶስ ልደት አምስት መቶ በፊት የነበረች ዮዲት የተባለችው ቅድስት እናት እንደሆነች አባቶቻችን ይናገራሉ የጾሙ ምክንያት በፋርስ ንጉሥ አማካኝነት በእስራኤል ላይ ሞት በታወጀ ጊዜ የአምስት ቀን ሱባኤ በመያዝ ከሱባዔው በኋላ እግዚአብሔር አሳልፎ ሰጥቷት የሞት አዋጅ ተሸክሞ የመጣውን የሞት መልክተኛ አስወግዳ እስራኤላውያንን ነጻ ያወጣች ሴት ናት ዛሬም ይህን ታሪክ የሚያውቁ የዘመኑ ዮዲት ማህበረ ምዕመናን በስውርም ሆነ በግልጽ በተዘዋዋሪ በሀገራችን በህዝባችን ላይ ክፉ የሚያስበውን ጠላት አሳፍርልን ከክፉዎች ጠብቀን ብለው ይጾማሉ ሌላው ገበሬዎች አዝመራውን እሸቱን ሰብሉን ባርክልን በዓይናችን ያየነውን አሳይተህ አትንሳን ተሰብስቦ ወደጎተራው እንዲገባ አድርግልን ብለው ይጾማሉ
Sep 05, 2025💯Excellent research paper and Consultancy Service 🌐 Telegram @Estuax
Sep 05, 2025