noorix109
#other
Passport Passport አስቸኳይ የ5 ቀን ተመዝግቤ ከፍዬ ጨርሻለው ለማክሰኞ የሚደርስ። አሻራ እና ሌሎች ነገሮች የማስገባው መቼ ነው? የቀጠሮው እለት ማክሰኞ ነው ወይስ ከዛ በፊት ጨርሼ ማክሰኞ ላይ ፓስፖርቴን መቀበል ነው?
Sep 05, 20250 engagements

Sep 05, 2025