ወገንታት እና ህዝበታት ከ ፒያሳ ቱሉዲምቱ ለመሄድ እስኪ ተባበሩኝ የት የት እንደምይዝ
ከፒያሳ መገናኛ ከመገናኛ ቱሉዲምቱ
Adwa museum bus station ላይ አለ ቀጥታ ወደ ቱሉ ድምቱ
ከፒያሳ ቃሊቲ ከቃሊቲ ቱሉ ዲምቱ