ልባም ወንድ!! "ካደረግን ታጭኛለሽ ፣ ካላደረግን ደግሞ አጣሻለሁ!!" 🤷♂ "ምንም ነገር አናደርግም።እቅፍቅፍ ብቻ ብለን አብረን እንደር! እሽ በለኝ የኔ ጌታ!" "አይሆንም!.. አብረን ማደር የለብንም! '' ፊቱን አኮሳተረባት። "ለምን? ከኔ ጋር ማደር አያጓጓህም?" ተቅበጠበጠች። "እንደዚያ አይደለም! " "እኮ ለምን? ንገረኛ?" የተቆጣች መሰለች። ''ምክንያቱም... ተሳስተን ካደረግን ታጭኛለሽ!...ካላደረግን ደግሞ አጣሻለሁ! " "አልገባኝም! ይሄ ደግሞ ምን ማለት ነው? " "ላብራራልሽ!...'ካደረግን ታጭኛለሽ' ያልኩሽ ወንድ ልጅ ከትዳርበፊት ወሲብ ከፈፀመ፣ ሴቷን የመጥላት ተፈጥሯዊ ባህርይ ስላለው ነው።ከጠላሁሽ ደሞ ታጪኛለሽ። እኔ ደግሞ አንችን መጥላት አልፈልግም። 'ካላደረግን አጣሻለሁ!' ያልኩሽ ደግሞ አንች ሴት ስለሆንሽ ነው። ሴት ልጅ በአፏ የምትናገረው እና በልቧ የምታስበው ብዙ ጊዜ የተለያየ ነው።አሁን 'ምንም ሳናደርግ ተቃቅፈን ብቻ እንደር' አልሽኝ። ነገር ግን አብረን አድረን ምንም ነገር ሳይፈጠር ቢቀር ነገ ማለዳ እኔን መጥላት ትጀምሪያለሽ።ለኔ ያለሽ ክብር ይቀንሳል። 'ሴታሴት ' ብለሽ ሰድበሽኝ ትሄጃለሽ።ያኔ አጣሁሽ ማለት አይደል? አየሽ.. ይህ የአንች ጥፋት አይደለም። የተፈጥሮ ጉዳይ እንጂ። አብረን ስናድርወሲብ ፈፅመን በነጋታው እኔ ላንች ያለኝ ፍቅር ከልቤ ቢጠፋ..ያ የኔ ጥፋት አይደለም።
Sep 04, 2025Cringe af
Sep 05, 2025