##FOR CODERS AND PROGRAMMERS የአንደኛ አመት computer science ተማሪ ነኝ በሚቀጥለው 2nd ሆናለው እና frontend or backend ለመማር አስቤያለው(በራሴ) ስለዚህ የቱን ብማር ይሻለኛል(for beginner) ሙሉ road mapኡን ብትነግሩኝ ከየት መጀመር እንዳለብኝ እና ደሞ ከዚህ ውጪ የተሻለ ነው ምትሉት ሀሳብ ካለም you're wellcome TIA
Sep 04, 2025roadmap.sh
Sep 04, 2025