ሻሎም እስኪ ዛሬም ለክርስትያን ወገኖቻችን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ #እንደሚታወቅም ማሪያም እየሱስን ባረገዘችበት ግዜ ትክክለኛዋ እድሜ ባይነገርም ግን እንደ የbible ታሪክ ሙሁራን እሳቤ ከ10-14 ባለው ነው ይላሉ :: let her age was 12 for the sake of the question #የኔ ጥያቄ እግዚአብሔር እንዴት ነው አንዲት የአሽላ ሁለት አመት ህፃን ልጅን በህፃንነት እድሜዋ አርግዛ እንድትወልድ ያደረገው?? ከህፃናት መብት አንፃርስ ልክ ነው ብላችሁ ታምኑአላችሁ ወይ ??
Sep 04, 2025ያለ እርሷ ፈቃድ አልሆነም ሊቀ መልአኩ ገብርኤል እንዲያበሥራት በተላከ ጊዜ ምን አላት? "ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ የማሕጸንሽ ፍሬም ቡሩክ ነው...ማርያም ሆይ አትፍሪ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን አግኝተሻልና ወንድ ልጅን ትወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ...." እርሷም በመልሷ "እንደ ቃልህ ይሁንልኝ" አለችው በዚያን ቅጽበት ነው ጌታችን እና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጸነሰው
Sep 04, 2025