#religion
ሰላም ወገኖቼ🙏 ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ መጽሐፍ ቅዱስ ሃጢያታችንን ለካህን ተናዘን መንፃት እንደምንችል ይነግረናል፣ ታድያ አንድ አንድ ሰዎች ለመናኝ ሲናዘዙ ሰማለው፣ ምናኔ እና ክህነት ደሞ የተለያየ ነው፣ so ሃጢያትን ለመናኝ መናዘዝ ይቻላል?
Sep 04, 20254 engagements
ሰላም ወገኖቼ🙏 ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ መጽሐፍ ቅዱስ ሃጢያታችንን ለካህን ተናዘን መንፃት እንደምንችል ይነግረናል፣ ታድያ አንድ አንድ ሰዎች ለመናኝ ሲናዘዙ ሰማለው፣ ምናኔ እና ክህነት ደሞ የተለያየ ነው፣ so ሃጢያትን ለመናኝ መናዘዝ ይቻላል?
Sep 04, 2025No. መናኝ መንኗል፡፡ Even መነኮሳት ከሆኑ በስተቀር ያለ አበምኔቱ ወይም ጳጳሱ ፍቃድ ከሌሎች ሰዎች ጋር መገናኘት ራሱ አይመከረም። ከዚም ብሶ ደሞ ክህነት ኑሮት እንኳ በችግር ጊዜ ከሆነ በቀር ምንኩስና የሌላቸውን ሰዎች ንሰሐ መቀበል የለበትም። ንስሐህን መስጠት ያለብህ ለነፍስ አባትህ ብቻ ነው።
Sep 04, 2025Thanks a lot 🙏
Sep 05, 2025Aychalm tkkl aydelum
Sep 04, 2025Kihnet le lelew sew nisiha aygebam
Sep 05, 2025