#education
እንዴት ናችሁ am male 26 Graduated with Public health 1 month ago እና Msc ለመቀጠል ማረፍ አልፈለኩም እና ዳግማዊ ሚኒሊክ Msc ለመማር ፈልጌ ማንንም መረጃ ማግኘት አልቻልኩም እስቲ Please እዛ ምትሰሩ or ምትማሩ ካላችሁ መቼ ነው ምዝገባ እና ደግሞ እስቲ ከልምዳችሁ MPH ይሻላል Nutrition ወይስ RH please nigerugn
Sep 04, 20252 engagements