For All religion know about prophet Muhammed most of them proved by science and discovered by historian ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #ጨረቃ ለሁለት የተከፈለላቸው ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #ከጣቶቹ መሃል ውሃ የፈለቀላቸው ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #የታላቁ ሙዕጂዛ የቁርአን ባለቤት የሆኑ ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #የተምር ግንድ በሱ ናፍቆት ያለቀሰለት ነብይ ነብዪ ሙሀመድ ﷺ #ተኩላ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን የመሰከረለት ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #ዛፍ መሬትን እየቀደደች ወደሱ በመምጣት መልዕክተኝነታቸውን የመሰከረችላቸው ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #የታላቁ ምልጃ ባለቤት የሆኑ ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #የቀብር ሰዎች ዋይታ ይሰሙ የነበሩ ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #የኢስራእና የሚዕራጅ ባለቤት የሆኑ ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #ሁሉንም አንቢያዎች በበይተል መቅዲስ ኢማም ሆነው ያሰገዱ ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #ጀነትና ጀሃነምን የተገለፀላቸው ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #ድንጋዩም ዛፉም ሰላምታ የሚያቀርብላቸው ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺትንሽ መጠጥና ምግብ በርሳቸው በረካ እጅግ በርካታ ሰውና ሰራዊት ያጠግብላቸው የነበሩ ነብይ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ #በዘመቻ ላይ የመላኢካ ወታደሮች ኑስራ(እርዳታ) የተደረገላቸው ነብይ ነብዩ ﷺ እግራቸው እስኪሰነጣጠቅ ለጌታቸው ይሰግዱ ነበር
Sep 04, 2025اللهم صل وسلم على نبينا محمد وآله وصحبه أجمعين 🤍
Sep 04, 2025