Lamp0
#personal
እኔ ምለው በ እኔ ልክ የከሰረ ሰው ሆናቹሀል ምንም ነገር ማያስደስተው ምንም ነገር ማያሳዝው ሰው ጥዋት 5 ሰዐት እነሳለው በካ በጣም አየተጨነኩ ይመሻል አልጋ ላይ ሰጨነቅ ከለሊቱ 9 ሰዐት ይሆናል በቃ እንዲው ሁል ግዜ ስራ እንደሆነ ሁሉም በዘመድ ሆነ ምንም የለ አና what am i supported to do
Sep 03, 20252 engagements
እኔ ምለው በ እኔ ልክ የከሰረ ሰው ሆናቹሀል ምንም ነገር ማያስደስተው ምንም ነገር ማያሳዝው ሰው ጥዋት 5 ሰዐት እነሳለው በካ በጣም አየተጨነኩ ይመሻል አልጋ ላይ ሰጨነቅ ከለሊቱ 9 ሰዐት ይሆናል በቃ እንዲው ሁል ግዜ ስራ እንደሆነ ሁሉም በዘመድ ሆነ ምንም የለ አና what am i supported to do
Sep 03, 2025ayzon yalfal endezi honge sera atiche techenke nber gen egziabher asalefeng blek metmesekribet ken yemetal eskeza tesfa arg tesfa betam asfelagi driving force new tseley everything is gonna be alryt
Sep 04, 2025አላውቅም። ስለ ህይወት እርግጠኛ መሆን አይቻልም። በባዶ ተስፋ መሰቃየት ብቻ ነው። ግን በማጣት ም በማግኘትም ውስጥ ህይወት ውብ ናት። ከእግዚአብሔርዬሽ ጋር ከተገናኘሽ
Sep 04, 2025