#other
እንዴት ናችዉ ኣንድ ሀሳብ መቶልኝ ነበር የAAE ቤተሰቦች ለምን እቁብ እድር የመሳሰሉትን ኣንጀምርም🥹
Sep 03, 202512 engagements
እንዴት ናችዉ ኣንድ ሀሳብ መቶልኝ ነበር የAAE ቤተሰቦች ለምን እቁብ እድር የመሳሰሉትን ኣንጀምርም🥹
Sep 03, 2025personally በገንዘብ ጉዳይ ማንንም አላምንም🙌
Sep 03, 2025ገንዘብ ያዥ ከሆንኩኝ😂😂😂
Sep 03, 2025Anonymous hono ekub mesebseb aykebdem 😂
Sep 03, 2025😂😂😂
Sep 03, 2025Ene sebsabi kehonku ychalal😁
Sep 04, 2025ከየት መቶ 😂
Sep 03, 2025Yemihon hasab yimesleshal?
Sep 03, 2025