#personal
Selam Sewoch esti kechalachu melesulgn ነገሩ ምን መሰላቹ ምንም አይነት የስዕል ችሎታ የለኝም ግን ውስጤ በጣም መሳል ይፈልጋል ማለት ከምለው በላይ መሳል እፈልጋለሁ ግን ደግሞ ትንሽ ነገር እንኳን መሳል አልችልም እና ማለት የሰው ልጅ በመማር ሰዓሊ መሆን ይችላል ? ማለት እኔ ስዕል በአብዛኛው በተፈጥሮ የሚገኝ ነገር ነው ብዬ ነው ማምነው እና ይህ ነገር ይቻላል?
Sep 03, 20254 engagements