#religion
የክርስትና ልጅ ነበረኝ እና ምንም አርጌለት አላቅም። እስቲ እንዴት ሃይማኖት ላስተምረው ገና የ 5 ወይም 4 አመት ልጅ ነው። በምናይነት መንገድ ነው ሃይማኖት ላስተምረው ምችለው?
Sep 03, 20255 engagements
የክርስትና ልጅ ነበረኝ እና ምንም አርጌለት አላቅም። እስቲ እንዴት ሃይማኖት ላስተምረው ገና የ 5 ወይም 4 አመት ልጅ ነው። በምናይነት መንገድ ነው ሃይማኖት ላስተምረው ምችለው?
Sep 03, 2025ቅዱስ ቍርባን እንዲቀበል አድርግ እየተከታተልክ መንፈሳዊ ታሪክ አሉ አደል ለሕጻናት የሚሆን?እሱን ግዛለትና ከሱ ጀምረህ አባቶቹን እናቶቹን እንዲያውቅ እርዳው ከልጅነቱ ሰንበት ትምህርት መማር እንዲጀምር አድርገው አንተም በዕድሜው ልክ ጥቂት ነገሮችን አስተምረው ከፍ ሲል like 7 mnamn አብነት ትምህርት እንዲጀምር አድርገው ተከታተለው ምናምን
Sep 03, 2025ከትንሹ ከፀሎት ጀምር ከዛ መንፈሳዊ ታሪኮች በተረት አሉ እነሱን እያነበብክና እየሰጠክ ቤተክርስቲያን ይዘህ በመሄድ ከዚህ መጀመር ትችላለህ
Sep 03, 2025ኣረ ተይው አይማር🙏🙏
Sep 03, 2025Gba ena ezi temar https://t.me/Wahidcom Keza sigebak esuan astemrat
Sep 03, 2025እሱ የጠየቀው ሌላ የምትመልስለት ሌላ ከጴንጤ እኩል እናንተንም ደግሞ እንውቀሳቹ😭
Sep 03, 2025