#education
im waiting for entrance result and if i want to change my university how and when is this possible please guys help a brother out
Sep 02, 20252 engagements
im waiting for entrance result and if i want to change my university how and when is this possible please guys help a brother out
Sep 02, 2025wutet kemeta behuala tmhrt bet hedo mastekakel ychalal
Sep 02, 2025ማስታዋቂያ በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉ ተመሳሳይ ጾታ መንትዮች፣ የሚያጠቡ እናቶች እንዲሁም የተለያዩ የጤና ዕክል ያለባቸው ተማሪዎች የ 2017 ዓ.ም 12ኛ መልቀቂያ ፈተና ውጤት እስኪገለጽ ድረስ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠባበቁ እናሳስባለን። የሚያስፈልጉ ሰነዶች 1. ለተመሳሳይ ጾታ መንትያ አመልካቾች 1.1. የሁለቱም አመልካቾች የልደት ካርድ 1.2. ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ 2. የሚያጠቡ እናት አመልካቾች 2.1. ስድስት (6) ወር ያልሞላው የህጻኑ/ኗ የክትባት ካርድ 2.2. ከተማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ 3. የተለያዩ የጤና ዕክል ያለባቸው አመልካቾች 3.1. ከመንግስት ሆስፒታሎች የቦርድ ወሳኔ የተሰጠበት የህክምና የምስክር ወረቀት 3.2. ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ የመያስፈልጉ መሆኑን እንገልጻለን።
Sep 02, 2025