ሰላም:: የእኔ ጥያቄ 30 እና ከዚያ በላይ የእድሜ ክልል ውስጥ ላላችሁ ነው:: በ20ዎቹ መጀመሪያ በተለይ ከ12ተኛ ክፍል በኃላ የወሰናችሁትና የህይወታችሁን አቅጣጫ የቀየረው ውሳኔ ምንድነው? እኔ 21 አመቴ ነው:: ቤተሰቦቼ የሚመክሩኝ ሌላ፣ እኔ የማስበው ሌላ፣ የምፈልገው ሌላ በቃ ዝም ብዬ ግራ እየተጋባሁ ነው:: አንድ ነገር እወስንና ወሳኔዬ ትክክል ባይሆንስ እያልኩኝ እጨነቃለሁ:: ያለሁበትን ሁኔታ ማብራራት ራሱ አይጠበቅብኝም ምክንያቱም አብዛኛው ወጣት እያለፈበት ያለ ግልፅ ነገር ስለሆነ:: እናንተ እንድትመክሩኝ ወይም እንዲህ አድርግ እንድትሉኝ ፈልጌ ሳይሆን በህይወታቹ ያለፋችሁበትንና የወሰናችሁትን ነገርና ያደረሰባችሁን ተፅዕኖ ጥሩም ቢሆን መጥፎ እንድትነግሩኝ ነው:: በጣም ስለሚጠቅመኝ ተባበሩኝ:: አመሠግናለሁ::
Sep 01, 2025Selam ene mmekrew le alama edttagelu new guadegna mnamn mibalu negeroch rak argachhu lk enderasachhu menor bezi edme achhu rasachhun honachhu birr lemeyaz mokru hulem bihon beteseb mifelgew enesu yalasakut endnasaka new rasachhun hunu lerasachu nuru
Sep 01, 2025