መጀመሪያ በአብይ ቻነል ገብታችሁ ስለ እድገት ያወራውን ተመልከቱት። ከዛ ወዲህ ብቅ በሉና እሄን ጥያቄ መልሱልኝ! ቆይ ሰላም አይቀድምም?! በሰላም እኮ ውስጣችን ተማምኖ ትንሽ ረዘም ያለ ጉዞ መንገድ መውጣት ማንችልበት ሁኔታ ላይ ነን፤ ሀንግ የበዛበት፤ አጥፊው ማይቀጣበት፤ ሴት ሚደፍረው ሚበረታታበት፤ ሌባው እስር ቤት ተንከባክበው ሚያስወጡበት (አብላጫው ጊዜ)፤ የዶክተሮችና የመምህራን ደሞዝ የጎደለበት ሁኔታ ላይ ሆነን ምኑን እድገት ሆነ? የልጅነት ህልሙን (ከተማ ማስዋብ) ይወጣል እሱ .. ስንት እናቶች በጦርነት እና በ ኢ-ፍትሐዊነት ልጃቸው ተነጥቆ በሰቆቃ ዋጥ አርገውት ኖረዋል። ነፍስ እንደቀልድ ሚረግፍበት ጊዜ ላይ ነን። ከበፊቱም ብሶ ሌባ እና እነዛ ደደብ አስተሳሰብ Majority ያለባቸው ማህበረሰቦች ቀማኛ ሆነዋል አሁንማ። አው በኢትዮጲያ ሰላም አለን እድገቱ አሪፍ ነው ምትሉኝ ካላችሁ — ዞር ዞር ብላችሁ በምሽት መንገድ ረዘም ያለ ጉዞ ውጡ እስኪ🙂↕️ ድንቄም እድገት😕 ሀሳብ አስተያየት ጣል ጣል አርጉ ወይ react አርጉ ነዋሪው ምን እንደሚያስብ ማወቅ ጉጉት አለኝ።
Sep 01, 2025Yihen miyasbew eko tenegna sihon new sewyew eko mamen new enji yalfelegew tenegna aydelem he needs psychiatrists follow up
Sep 01, 2025