እናንተ ምንድነው አንዲት ሴት ተዋውቄ ነበርና እኔ 25 ዓመቴ እሷ 33 ዓመቷ ነው እና የምታወራኝ እንዳለ ስለፍቅር ስለ እንትን ምናምን እና ሳወራት በቃ መሽኮርመም ናፈከኝ ምናምን የበፊት ጭራሽ ፎቶዬን ስልክላትና በቪድዮ ኮል ስናወራ ባሰባት ፍቅረኛንኳ የእሷን ያህል በግልጽ አታወራኝም ነበር፤ እኔ ለራሱ ተመችታኛለች ግን የእድሜያችን ጋፕ ሳስበው ohh በዛ ላይ ቆንጆ ናት ውጭ ሀገር ነው ያለችው በተቻለኝ መጠን ስለፍቅር ላለማውራት እየሞከርኩ ነበር ግን በቃ ዞራ ዞራ ወሬውን ስለፍቅር ታረገዋለች እኔን ለራሱ ከእሷ ፍቅር እንዲይዘኝ እያረገችኝ ነው። ኧረ ምን ላርግ ሰዎች? Does age really matter?
Sep 01, 2025Scammer nat
Sep 01, 2025