#business
ሰላም ወገንታት, ወንድሜ Dubai ላይ በ construction የቀን ስራ እየሰራ ነው። እና ኣሁን እሱን ትቶ እቃ like ሽፎን እና electronics import መስራት አስባል። እንደዝህ ኣይነት ስራ ምትሰሩ ወይም ምታዎቁ ካላቹ እስክ ከምን ይጀምር, ምን ምን ማማሏት ኣለበት ,ጉምሩክ ላይ ያለው challenge እና የመሳሰሉት እስከ ኣስረዱኝ። ለትብብራቹህ ከወድሁ ኣመሰግናሎህ
Aug 31, 20250 engagements