#religion
ሰላም ወገኖች🙏 ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች፣ በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ "ባርቶስ" እና "ቆጵርያኖስ" የሚባሉ የፀሎት መጻሕፍት እውቅና አላቸው?
Aug 31, 20254 engagements
ሰላም ወገኖች🙏 ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች፣ በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ "ባርቶስ" እና "ቆጵርያኖስ" የሚባሉ የፀሎት መጻሕፍት እውቅና አላቸው?
Aug 31, 2025ቆጵርያኖስ የአንድ ቅዱስ ስም ነው እንጂ የጸሎት መጽሐፍ አይደለም ባርቶስ ደግሞ ውስጡ በያዛቸው ነገሮች እስካሁን ግልጽ ስላልተደረገ ይሄን ያህል እውቅና የለውም ለመጸለይ መጀመርያ ውዳሴ ማርያምና ዳዊትን መጠቀም ነው( እነዚህም ከበቂ በላይ ናቸው ለአንድ ክርስቲያን)
Aug 31, 2025https://t.me/eotcmahletawian/1/121626
Aug 31, 2025