B2119.5
#religion
ሰላም ለሁላችሁ ይሄ ጥያቄ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን ብቻ ይመለከታል። የ አጫብር ስርአት ከስሙ ትርጉም እስከ ምሳሌነቱ የሚያውቅ ሰዉ ብትነግሩኝ? ልክ ሽብሸባ እና ጭብጨባችን ትርጉም ወይም ምሳሌ እንዳለው የ አጫብርንም ምሳሌ ወይም ትርጉም ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል።😊
Aug 31, 20252 engagements
ሰላም ለሁላችሁ ይሄ ጥያቄ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን ብቻ ይመለከታል። የ አጫብር ስርአት ከስሙ ትርጉም እስከ ምሳሌነቱ የሚያውቅ ሰዉ ብትነግሩኝ? ልክ ሽብሸባ እና ጭብጨባችን ትርጉም ወይም ምሳሌ እንዳለው የ አጫብርንም ምሳሌ ወይም ትርጉም ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል።😊
Aug 31, 2025https://t.me/Achabir/259?single እዚህ ላይ ትንሽ አለ ለበለጠ ዩቱብ ላይ መፈለግ ነው በመምህር ዲበኩሉ
Aug 31, 2025Amsegnalw.
Aug 31, 2025