#personal
ሰላም AAU ቤተሰቦች ወደ Thailand ለስራ ለመሄድ እያሰብኩኝ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ , አንዳንዴ ኤርፖርት እየመለሱ ነው , Thailnad gov't እየመለሰ ነው የሚባለውስ እውነት ነው ? የምታውቁትን መረጃ አካፍሉኝ 🙏
Aug 31, 20252 engagements
ሰላም AAU ቤተሰቦች ወደ Thailand ለስራ ለመሄድ እያሰብኩኝ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ , አንዳንዴ ኤርፖርት እየመለሱ ነው , Thailnad gov't እየመለሰ ነው የሚባለውስ እውነት ነው ? የምታውቁትን መረጃ አካፍሉኝ 🙏
Aug 31, 2025ኤርፖርት ሰለ መመለሳቸው አላቅም ግን ቂጥህን ጠብቅ ወንድና ሴት መለየት የሚከብድባት ሃገር ናት
Aug 31, 2025Endatasbew wendme bechrash! Sra sayhon skay wst nw mtgebaw(from experience)
Aug 31, 2025