Only ORTHODOX'S❗️ Nisha lemejemeriya gize sitkebelu smetu endet nw malet ene betam eyeferahu nw beka dblklk neger nw misemagn mn endemibal rasu alakm lenishaw rasu bku balhons elalew ena demo ke nishaw buhalas smetachu hiwotachu endet nw
Aug 31, 2025ለንስሃ ብቁ አይደለሁም የሚለው አስተሳሰብ ዲያብሎስ የፈጠረብህ ነው! ምሥጢረ ንስሐ በመንፈስ ቅዱስ አሰራር ኃጢአታችንን የምንሽርበት ነው ሰይጣን ደሞ ይህ እንዲሆን ስለማይፈልግ እንደዚ አይነት ሐሳብ እና ፈጣሪ ይቅር እንደማይልህ እንድታስብ ጭንቅላትህ ውስጥ ይዘራብሀል ስለዚህ ይህን አስተሳሰብ መጀመርያ ከአንተ አርቅ።በእውነት የሚፈረድ ብቻ ሳይሆን በኃጢአት ተዘፍቀን እንዳንቀር የሚራራ አምላክ ነው ያለን እሱንም ተረዳ። ሲቀጥል overthink አታድርግ ስለምታወራው ነገር አታቅድበት በቃ እዛው ሄደህ naturally ይመጣልሀል።እና ከዛ በኋላ የሚሰማህን ስሜት አልነግርህም በቃ በጣም ደስ የሚል ስሜት አለው።
Aug 31, 2025