bbx15.5
#health
ሰላም እንዴት አላችሁ? አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር፤ ጓደኛዬን የኩላሊት ጠጠር አሟት ነበርና አዲስ አበባ ውስጥ የጨረር ህክምና ማድረግ ፈልጋ የት የት ልታገኝ ትችላለች ዋጋውስ ምን ያክል ነው? በሙያው ያላችሁ እና ስለዚህ ነገር የሚታቁ ሰዎች ካላችሁ አይታችሁ ዝም አትበሉ አስቸኳይ ነው። ስለመልካም ትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለሁ
Aug 31, 20253 engagements