እንደ ጀማሪ መድሎተ ጽድቅ 3ቱንም ቅጾች እና ተንከተም ብታነባቸው በቂ የሆነ ግንዛቤ ይሰጥሀል የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ-የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጎርጎርዮስ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ያገኘኸውን መጽሐፍ ነገረ መለኮት ደግሞ-ማስያስ፣የነገረ መለኮት መግቢያ(የመምህር ግርማ ባቱ) አክሲማሮስ-ስለ ሥነ ፍጥረት ስለ እመቤታችን-ወላዲተ አምላክ በነገረ ድኅነት፣አሐቲ ድንግል... አኮቴተ ቁርባን + Myaphysite christology ዶ/ር መብራቱ በትረ ሃይማኖት የክርስቶስ ስሞች የልቡና ችሎት የያረጋል ሁሉም መጻሕፍት ኰኲሐ ሃይማኖት የደብተራ በአማንአማን ነጸረ ተኃሥሦ፣ ወልታ ጽድቅ፣ ጽንዐ ተዋሕዶ ትቤ ተዋሕዶ ዮሐንስ ዘሰዋስው አሐቲ ድንግል መጽሐፈ ምስጢር yemesaselutn bedenb anbibachew Most importantly መጽሐፍ ቅዱስ ለማንበብ ሞክር በየቀኑ By: Enenja 👨 🎖 1032 rep a minute ago
Aug 31, 2025