እመኑኝ ገንዘብ ደስታን አይገዛም ትንሽ ነገር ነው ትልቅ ደስታን የሚገዛው የምሬን ነው አንድ ሀብታም በ1M ብር ደሀ በ 1k ብር የሚያገኘውን ደስታ ያህል አያገኝም ግን የደሀውን 1k እጥፍ ደስታ ማግኘት ነበረበት እንደ ሂሳቡ ግን ለምን ?? ደስተኛ ሀብታም እንደሌለ ልብ ይሏል ደስተኛ ደሀ እንጂ🤔
Aug 30, 2025በቃ ያለህን ብር ለኔ ትራንስፈር አርግና አንተ ደስተኛ እኔ ደሞ ሀዘንተኛ እንሁን
Aug 30, 2025