ProudWalrus34129.5
#other
ሰላም፣ S22 ultra 256/12 ወይም 512/12 ፈልጌ ነበር repack ያልሆነ የት ማግኘት እችላለሁ እናንተ የምትተማመኑበት ከዚህ በፊት የገዛችሁበት ቦታ ካለ ጠቁሙን ጋራንቲ የሚሰጡ ቦታ ማለት ነው፣ አብዛኞቹ እስካሁን የጠየኩበት ቦታ repack ነው እንጂ የሚይዙት አዲስ የላቸውም
Aug 30, 20257 engagements
ሰላም፣ S22 ultra 256/12 ወይም 512/12 ፈልጌ ነበር repack ያልሆነ የት ማግኘት እችላለሁ እናንተ የምትተማመኑበት ከዚህ በፊት የገዛችሁበት ቦታ ካለ ጠቁሙን ጋራንቲ የሚሰጡ ቦታ ማለት ነው፣ አብዛኞቹ እስካሁን የጠየኩበት ቦታ repack ነው እንጂ የሚይዙት አዲስ የላቸውም
Aug 30, 2025@xidine dm me arif sew akalew
Aug 30, 2025Repak nw bezi seat mibezaw dubai mihed sew kale keza nw orginalu migegnew bizu gize
Aug 31, 2025Davinci, bole oromia bldg
Aug 31, 2025https://t.me/ABCMarket11/181616
Aug 31, 2025