Help😭. My kitten is about 2 months. It's very active and loves playing. I fed it meat broth for the first time this morning and it started acting weird. It doesn't want to play and has diarrhea and just sleeps. Is it dying?😭
Aug 30, 2025ለ ሙጭሊት እንዴት ስጋ ትሰጣለህ? ምን ሆነሀል! ምግብ ከተባለም ወተት በ ዳቦ ተቀላቅሎ ነው አቅምህ ሚፈቅድ ከሆነ የ እንስሳት ሀኪምቤት ውሰዳት ከ tiktok search አርገህ ካልቻልክ ደሞ ወተት ስጣት እምቢ ብትልም አፏን ከፍተህ ሞክር ያው ወተት ውስጥን ያልተስማማን ነገር እና መርዝን ጨምሮ ያመክናል ስለሚባል
Aug 30, 2025