88850.5
#technology
ሰላም ቤተሰብ🙏 Techno ስልክ ገዝቸ ከትንሽ ቀን በኃላ እየተጠቀምኩበት እጀ ላይ እያለ ፀጥ አለብኝ።ምንም ምልክትም አያሳይም።ከዛም ከገዛዉበት ስልክ ቤት ወስጀ ሳሳየዉ (ዋስትና በማህተም የተደገፈ ወረቀት ስለሰጠኝ).. ከዛም ችግሩን ማወቅ ስላልተቻለ በኤጀንት በኩል ዛሬ Techno ፋብሪካ ገብቷል። እና አጋጥሟቹ እሚያዉቅ ካለ🙏 -ዋስትና ስላለዉ ፋብሪካዉ ነዉ ወጭዉን እሚሸፍን?(ስልኩ ፀጥ ያለበትን ማሰሪያ ወጭ) -ፋብሪካ ከገባ በኃላ ተሰርቶ እስኪወጣ ስንት ቀን ይፈጃል? -ተጨማሪ info ካላቹህም plls🙏
Aug 30, 20251 engagements