#other
ሰላም ትንሽ ግራ የገባኝ በቴሌግራም የቆየ ግሩፕ እንገዛለን የሚሉ ሰዎች ምንድነው ከጉሩፑ የሚያገኙት ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው ?
Aug 29, 202510 engagements
ሰላም ትንሽ ግራ የገባኝ በቴሌግራም የቆየ ግሩፕ እንገዛለን የሚሉ ሰዎች ምንድነው ከጉሩፑ የሚያገኙት ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው ?
Aug 29, 2025Kfya slalew new, be dollar
Aug 29, 2025Known ur self , don't except some body answer ur question
Nov 10, 2025Pen test
Aug 30, 2025that is also my question🤔
Aug 29, 2025U selling?
Aug 29, 2025የቆየ ግሩፕ በቃላሉ ያድጋል ማደግ ማለት አባላት ማብዛት አባላቱም የምንፈልጋቸው አይነት እና በአሁኑ ሰዓት ቴሌግራም እየተጠቀሙ ያሉ ናቸው። የቆየ ግሩፕ በኮዲን /coding ተጠቅመን በቀላሉ ማሳደግ እንችላለን ይህም ሜምበር ማብዛት ይባላል
Aug 29, 2025Group ke alh dm @yeswnger
Aug 29, 2025