ሰላም፣ ስልኬ ተሰርቆብኝ ነበር እንዳጋጣሚ ግን የስልኬን IMEI number አውቀዋለሁ ሴቭ አርጌዋለሁ፣ ስለዚህ ቴሌ ብመጣ በዛ number ያለበትን location ማወቅ አይችሉም? ፖሊስ ጣቢያም አመልክቼ ነበረ፣ ስለዚህ ከፖሊስ ጣቢያ ማዘዣ የሚያስፈልግም ከሆነ ማምጣት እችላለሁ በቴሌ በኩል ግን ማረግ የሚቻለውን ነገር ንገሩኝ፣ ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ነገር የገጠመውና መፍትሄ ያገኘ ሰው ካለም አሳውቁኝ፣ የሌባው ፎቶም ስልክ ቁጥሩም አለኝ ለትንሽ ጊዜ እንተዋወቅ ስለነበር... አመሰግናለሁ!
Aug 29, 2025የሰልኩ IMEI ካልቀየሩት or Root ካላደረጉት ያለበትን ቦታ አንተ እራስህ ማወቅ ትችላለህ plus ስልኩን እንዳይጠቀሙበት ማዘጋት ትችላለህ።
Aug 29, 2025