የስነ‐አእምሮ ሀኪም እና የስነ‐ልቦና ሀኪም ልዩነቱ ምንድነው? (Psychiatris Vs Psychologist)
Aug 28, 2025የስነ አዕምሮ ሀኪም :ለመድሃኒት አምራች ድርጅት የገቢ ምንጭ ዋነኛውን ሚና ይይዛል ታካሚ መመርመር: ስሜት አለህ ፈለጠ ቆረጠህ ይልሃል ከዛ የተዘጋጀውን መድሃኒት መቸርቸር ነው ስራው። የሚያወራህ የሚያዳምጥህ በራሱ መድሃኒት ለመጨመር ነው 😔 በአጭሩ (#መድሃኒት_ማዘዝ ብቻ) ስነ ልቦና ሀኪም: ከመንስኤ ጀምሮ እስከ ሂደቶች ነገሩን በዋነኝነት ከአንተ አንደበት ይመረምራል መፍትሔውን ከአንተ ውስጥ ነው ጎትቶ የሚያወጣው..በነገርህ ላይ ቀላል አይደለም ስራቸው ሲያዳምጡህ ራሳቸውን በተወሰነ ሁኔታ መጠበቅ አለባቸው አንተ ውስጥ ገብተው በአንተ ቦታ ሆነው ነው የተፈጠረብህን ነገር ለመረዳት የሚሞክሩት..ይህ የራሳቸውን ቁስል ሊቀሰቅስም ይችላል። በግሌ ጥረታቸውን አደንቃለሁ።
Aug 29, 2025