Lamp0
#personal
Sew bene lik erasun mitela sew gin ale bezalay hulum sew judge siyadergh ebd ebd aylachum
Aug 28, 20256 engagements
Sew bene lik erasun mitela sew gin ale bezalay hulum sew judge siyadergh ebd ebd aylachum
Aug 28, 2025Yalemnm mknyat kehone
Aug 28, 2025sew yemitelah/yemitelash slemikenabh/sh new
Aug 28, 2025እሱ ማነው እና ነው አንቺ ላይ ሚፈርደው ሰው ኮ ሀጥያተኛ ነው ይሳሳታል እኔም ራሴን ጠልቼ አውቃለሁ በጣም ለብዙ ጊዜ ግን አንቺ ላይ ጣቱን የሚቀስር ሰው ብዙ ጉድ ያለበት ሰው ነው። እንደውም ከአንቺ በላይ ስህተት ውስጥ ያለው እሱ ነው። ከተፈረደም እሱ ላይ እንጂ አንቺ ላይ አይደለም።
Aug 28, 2025