Guys within 6 months i wanna be independent i am a man who despairs on everything Because my age is gone 27 አመቴ ነው እና ነገሮችን ለማረግ እድሜዬ ሀዱኣል ብዬ ነው የማስበው 1ኛ ጥያቄዬ .... የ እድሜዬ ነገር እንዴት ነው ተስፋ ሚሰጠኝ ነገር ምንድነው ?? በኔ እድሜ ያሉ ሰዎች ብዙ ነገር ኣርገዋል እኔ ግን still im my family’s house😭 2ኛ በቀጣይ 6 ወር ውስጥ ቤት ተከራይቼ መውጣት እፈልጋለው እና ከ ኣሁን ጀምሮ በቀን 1000ብር save ለማረግ ኣስቢያለው እስኪ 2ቱ ነገሮች ላይ ኣስተያየት ስጡኝ በተለይ በዚ እድሜ ላይ ያላቹ
Aug 28, 2025Why don't you get out from ur fam house still now if you can make 1k per day ?
Aug 28, 2025