hey guys i really need some advice, other wise i might loose my mind, so here's my story ከዚ በፊት የፍቅር life ኖሮኝም፣ በትክክል ፍቅር ይዞኝም አያውቅም እና በፊቅር ምክኒያት በሚጨናነቁ ሰዎች ቀልድ ነነር and yeah karma is real,አሁን ስሜታቸው ገብቶኛል ከሆነች ልጅ crush ገጨኝ ግን ደሞ ሃይማኖታችን አንድ አልነበረም፣ እኔ Orthodox እሷ demo Only Jesus but አላስችል ብሎኝ እንደጓደኛ ቀረብኳት፣ we started chatting, መደዋወል ምናምን አንዳንድ ቀን ደሞ ተገናኝተን ምሳ አብረን እንበላለን፣ ቁጭ ብለን deeply እናወራለን for like a whole day sometimes, then ለሷ ያለኝ ስሜት በጣም እየጨመረ መጣ መግለጽ ከምችለው በላይ ግን ደሞ deep down አብረን መሆን እንደማንችል አውቃልለው, እሷ ለኔ ስሜት አላት የላትም አላውቅን ግን ደሞ she seems really interested like, half of the time እሷ ናት ምትደውልው፣ she cared deeply for me, እና ያያ ነገር ተደማምሮ i fell in love then ግራ ተጋባሁ ወይ አብሬአት መሆን አልችል ወይ ደሞ መተው አልችል ግን 1ዱን መምረጥ ነበረበኝ and i did Word limit, will continue in comment...
Aug 28, 2025esuan convert maderg kechalk adrg otherwise yezelalem tsetset taterfaleh
Aug 28, 2025