ሰላም ሰዎች አትስደቡኝ በጨዋነት ምከሩኝ ከፍቅረኛዬ ጋር በ distance ነን ተግባባን ተገናኘን ረጅም ሄድን ከፆታዊ ግንኙነት ውጪ በቃ ከአመት በላይ ሆነን እኔም ሰራተኛ እሷ ተማሪ ናት ሀገራችን የተለያየ ቢሆንም እንገናኝ ነበር ያለችበት እየሄድኩ ከሁለታችንም የተወሰኑ የቤተሰብ አካል ያውቁልናል በቃ የምናምር ጥንዶች ነን, ከጊዜ ወደጊዜ ግን የማልወደውን ሁሌም ተይ የምላትን ባህሪ ማቆም አቃታት ያ ደግሞ ለኔ warning ነው ደጋግሜ ነግሪያታለው male Best friend ለምን እንዳትሉኝ አልደግፍም በቃ ባህሪዬ ነው ሁሌም ጭቅጭቃችን በሱ ነው even ልጁ ስለኔ አያውቀውም ምናምን ነገር,, እናም የሆነ time ከአንዲት ልጅ ጋር ተዋወኩ online ቀስ በቀስ ነገሮች ስር ሰደዱ ደግነቱ ይቺም distance ናት ነገር ግን ቤተሰቦቼ የሚኖሩበት ሀገር ነው እናም በቃ በአጭር ጊዜ ውስጥ በቃ ለኔ ድርጊቷ ፍቅሯን ያሳያል even every social media ፖስቷ ላይ, profilua ላይ እኔ ነኝ እና ትንሽ ነገሮች ግራ ገቡኝ በርግጥ የኔም ሁሉም ነገሬ ላይ አብራኝ የቆየቿ ልጅ ፎቶ ነበር ግን አንድ ቀን እሷ አድርጋ ስለማታቅ እና እኔም ነገሮች ሲደባብሩኝ ቀስ በቀስ አጠፋዋቸው, አሁን ሁለቱንም ምንም እንዳልተፈጠረ በፍቅር አወራቸዋለው ግን mature ከሆነ ወንድ ይሄ አይጠበቅም ግን ሳላስበው እንዲ ነገር ውስጥ ራሴን አገኘውት አሁን ግራ ገባኝ
Aug 27, 2025Just choose the one who you love man - dont ask us ask your heart Most of us degmo endi yagatmenal normal new but you should fix it ASAP!!
Aug 27, 2025