እንዴት ናችሁ, I'm 21 ሴት ነኝ ሕይወትን እንዴት ነው ቀለል አድርጋችሁ ሳትጨነቁ የምትኖሩይ እኔ በጣም እየከፋኝ ነው የወደፊት ሕይወቴን ሳስበው ምኑንም ሳላውቅ ያስጠላኛል በ እግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ አልቻልኩም. በ ቤተሰቦቼ በጣም እናደዳለው የግቢ ተማሪ ነኝ ብዙ የሚያስፈልገኝ ነገር አለ ግን ምንም ማሟላት አልቻልኩም (በዚህ አጋጣሚ በዚህ 15 ቀን የተወሰነ ገቢ ሚያስገኝ ሥራ ካላችሁ ተባበሩኝ ) ባጭሩ ካሁኑ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል. Help me heal please ❗
Aug 27, 2025ታገልኩ ታገልኩ ከዛ ተውኩት እንደፈለገ ይሁን ብዬ መታገልሽ በራሱ የምፈልጊው የሚያሳጣሽ ብቻ ሳይሆን ያለሽን መልካም ስብዕና መልካም ነገር አተሽ ወደ አውሬነት እንድትቀየሪ የሚያረግበት ጊዜ አለ። እናልሽ እኔ ትቼዋለሁ ህይወት በራሷ መንገድ ደስ እንዳላት ትሂድ
Aug 27, 2025