ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ ያለዉበት ኣከባቢ ብቻ ነው ወይስ ሁሉም ኣከባቢ ነው የወተት ከብቶች ሳይታመሙ ምን ሳይሉ እየሞቱ ያሉት what could be the reason ደግሞ ኣብዛኞቹ የፈረንጅ ከብቶች ናቸዉ ይሄ ነገር የሰላም ይመስላችዋል
Aug 26, 2025ልክ ነህ ይመስለኛል ይሄ ነገር የቆየ የታሰበበት ጥቃት ይመስለኛል u know let's talk conspiracy እና ለምሳሌ የcanada ስንዴ ታዉቃለክ መሀን ነው ። ኣይበቅልም እንደዉም ምን ይባላል መሰለክ መጀመርያ ለመጀመርያ ግዜ ይሄ ስንዴ ወደ ኢትዮጽያ ሲገባ ተርቦ የነበረዉ ህዝብ ምን እንዳደረገ ታዉቃለህ? ዘራዉ ለቀጣዩ ኣመት ብሎ ዘራዉ 😏 ከዛ ይሄ ስንዴ እዛዉ ኣፈር ዉስጥ መሽጎ በስብሶ ጭጭ ብሎ ቀረ። ታድያ ወክቱ ካለፈ በኋላ ገበሬዉ ምን ማድረግ ይቻለዋል ትንሽ ተስፋ ያለዉ ገበሬ እንኳ ተራበ። እና ወደ ከብቶቹ ስንመለስ እስኪ ሁላችዉም በዙርያቹ ያሉትን እንስሳት ተመልከቱ _የሀበሻ ዶሮ - የፈረንጅ ድር ፣ የሀበሻ ከብት_ የፈረንጅ ከብት..... እስኪ የትኛዉ ብዙ ነው በዚህ ሰዓት ማለት ነው የሀበሻዉን ማግኝት ከባድ ነው ኣይደል ምክንያቱም ይፈረንጁ more ምርታማ ስለሆነና በዚህም የተነሳ ስለተስፋፋ ነው ነገር ግን የትኛዉ ጤነኛ ነዉ ለብሽታ ብዙም የማይጋለጠዉ ፣ ለኛ ስንበላዉ ራሱ ጠኣም ያለዉ የትኛዉ ነው ለጤናችንም ጭምር የሀበሻዉ ይለያል። ግን የነሱን ምርት ለማግኘት የሆን ህልም ያለ ገጠር ኣልያም ቦረና መግባት ኣለብህ እዛ ራሱ እየጠፉ ነው እነዚህ የዉጪዎቹ ደግሞ ልፍስፍስ ለበሽታ ተጠቂ ምናምን ናቸዉ ። የኛዎቹን በደና ግዜ ጨርሰናቸዉ የነሱ ደግሞ በራሳቸዉ ግዜ እምክሽ ሲሉ እንግዲ ምን እንደሚዉጠን ፈጣሪ ይወቀው🤷♀ ባዶ እጃችንን መቅረታችን ነው ።
Aug 26, 2025