ስለ አይነጥላ የሚያውቅ ካለ how to get rid of it 😓
Oct 14, 2020ፍካሬ ጥበብ 🔯: ዓይነ ጥላ እና የፍርሃት መናፍስት፦ አእምሮን በመቆጣጠር ፣የልብ ምትን በመጨመር፣ የሆድ ሽብር በመፍጠር፣የሆድ ቁርጠት በማብዛት፣የእግር እና እጅ ቁርጥማት፣የወገብ ሕመም፣የወር አበባ ማብዛት፣ከፍተኛ የራስ ህመም በመፍጠር ትልቅ ማሕበራዊ ቀውሶችን ይችላሉ ። #ጸሎት #ስግደት #ንስሀ #እምነት #ጥበብን በማጠንከር ፍርሃትን ዓይነ ጥላን ማስወገድ እንችላለን እና በእምነታችን እንጠንክር። #ጥበባዊ የፍርሃት እና የዓይነ ጥላ መፍትሔ በስመ አብ በል ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ አቢግ ፍብሬል ሰዲድ ወሰዲድ ዘርቤል ሩጌል ሎሬል አሬል አዝጊን ከናፍርተ ሊያ ነጽበ እግዚአብሔር አብይ ድድፒዩን አስኮስ ማቢንንዚ ጠቀረን ጨራዳት አሮአ አበሮሚ ሎሚ ፍታኒ ሃማይ አዛዚር ኪራሄል ጀኒን ፈታቲሀሙ ፍታሕ ማዕሠር ሰይጣን እምላዕሌየ ፍኤል ፍኤል ፍኤል መልአከ እግዚአብሔር ዘፈታሕኮሙ ለውሉደ አዳም ወሔዋን ፍታሕ አይነ ጥላ ወገርጋርያት እምላዕለ ገብርከ እገሌ፡፡ ገቢሩ በአባሎ ስር ፯ጊዜ ደግመህ አሲዘው፡፡ ====== ፍካሬ ጥበብ==== ለዓይነ ጥላ መፍትሔ #ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ ለምን ታመመ ልጅሽ? ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ያፍታማሊም ፍምናሀ ሱሌይማን ወኩሉቲና ወከመኒልማ አሸካርኖ ማሐተጀብላ ወሳቤ ጠደና ወኩናፋኤል ነረቀፋአል አልማኤል መናኤን ቶራካኤል ጎልጃን ከፈሮን ሀጅን አላጅን ጅንጅን ወዲርሙዲ አስሙናኤል አድኀነኒ ወባልሐኒ እምተያዥ ወእምጠምዛዥ ወፍትሐኒ ወሠውረኒ እምሕማመ ጎርጦኛ ድርጐኛ እመሥገርተ ጥልኛ አጋንንት እኩያን ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ፃኡ እምላዕለ እገሌ፡፡ #ገቢሩ የጊዛዋ ስር ማክሰኞ ሌሊት ቆፍረህ በመዳብ ቆርጠህ መሬት ሳይነካ እቤት ወስደህ ድጋሙን ፯ጊዜ ደግመህበት ስሩን በውሀ ቀቅለህ ከዚያ በደንብ ከቀቀልክ በኋላ ስሩን አውጥተህ ቅበር ውሀውንም ሳይቀዘቅዝ (እንደ ሾርባ ለማለት ነው ) ጠጣ ከዚያ ያስመልስሀል በዚ ጊዜ አይነ ጥላህም አብሮ ይወጣል፡፡ በአይነ ጥላ በሽታ ወይም መንፈስ እየተሰቃያችሁ ላላችሁ በሙሉ በቀላሉ የሚሰራ ቀለል ያለ ውጤቱ አመርቂ የሆነ ጥበብ ነው ተጠቀሙት ለውጡን እዩ። ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለውት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለ ሼር ፎሎው በማድረግ ፔጁን ያጠናክሩ። የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው =====ፍካሬ ጥበብ=====
Oct 14, 2020