ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ የሁለት ልጅ እናት ነኝ እና አርክቴክቸር መግባት ፈልጌ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ። ብዙ ወጪስ አለው አመሰግናለው🫰🏻🫰🏻🫰🏻
8 votes
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ የሁለት ልጅ እናት ነኝ እና አርክቴክቸር መግባት ፈልጌ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ። ብዙ ወጪስ አለው አመሰግናለው🫰🏻🫰🏻🫰🏻
8 votes
Voted A (እንዳታስቢው) ----------------------------------- አርክቴክቸር 3 ተኛ ነጭናጭ አልቃሻ ሞልቃቃ ልጅ በይው ውድ አደለም ሚሉሽ ውሸታቸውን ነው ወይም ደሞ ከ 10 በፊት ነው የተመረቁት እኔ ጎዳና ሊያስወጣኝ ነው የ ኮፒ ወጪ እስከ 500 ብር ራሱ በ አሳይመንት ማይበቃኝ ጊዜ አለ ለ ፕሪንት ብቻ , ሪአሊስቲክ ሞዴል የተባለ ጊዜማ ተይው ወጪውም ድካሙም ለጉድ ነው በ ትንሹ 70ሺ እና ከዛ በላይ ለ ላፕቶፕ ያስፈልግሻል ሳልቸጋገር ልስር ካልሽ ደሞ 100 በላይ ማውጣት አለብሽ ኮሌጅ በጣም ውድ ነው እድሉ ካለሽ የመንግስት ሞክሪ በ ሴምስተር አሰራ ምናምን ሁሌ ሀቅ ነው ለ ክፍያ ጊዜ በጣም በጣም ነው ሚሻማው ሁሌ ቀን በ ቀን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ቀንሽ እሱ ለይ ነው ሚያልቀው በተለይ የ ጁሪ ሰሞን ቁጭ ብሎ ማደር ክላስ ውስጥ መተኛት የተለመደ ነው የኔ ምክር ግቢ ነው ይከብዳል ግን ይቻላል ግን አውቀሽው ወደሽው አምነሽበት ግቢ
Aug 26, 2025not because ur yelijoch enat am sure u will do gr8 gn architecture timhrt ezi hager yalew its not worth wasting any time and money yemer kelay sitay miyamr wustu gn yihe nw mibal ngr yelewm and the people who made it in the real life berasachew grit enji timhrtu capable adrgoachew adelem
Aug 26, 2025ግን betam interested kehonsh new egna gar bzu lijoch kemegbatachew yakuaretu alu ena temriwochun snteykachew bzu enklif aytegnum beza lay graphics card yalew pc yasfelgal wechi demo bzu alew drawing paeper lemgzat ena material lemegzat
Aug 26, 2025Inbox hulunm asredashalew i'm an architect
Aug 26, 2025Bintmisbah123 anagrign please betam new yecheneqegn
Aug 26, 2025Architecture is a very tiresome and difficult dep't let alone you have children, you will not have enough time to keep up with your family, you will be very stressed, i have Architecture friend, that is why i know the difficulty
Aug 26, 2025Go brother beteley malef kefelek ye gl college atalfm remedialun temrek kastelak college meketel yishalkal
Nov 05, 2025ከላይ እንዳሉሽ ነው ፍላጎቱ ካለሽ ተመሳሳይ ነገር home decor ወይም interior design ራሰሸን online እንድታስተምሪ ነው ምመክርሽ እኔ
Aug 27, 2025bzu wechi yelewm yaw lifat alew kelijoch ga endaykebsh enji ena pc graphics mnamn misera kalesh eske 50k mnamn nw esun kegezash beka
Aug 26, 2025