#personal
Guys i need ur helpp እንዴት ነው ለሰው የእውነት ይቅርታ የሚደረገው? like ከልባችሁ?
Aug 25, 20253 engagements
Guys i need ur helpp እንዴት ነው ለሰው የእውነት ይቅርታ የሚደረገው? like ከልባችሁ?
Aug 25, 2025Kewust ykrta madreg stfelgi bcha. Esu demo ke kutitirish wuchi new. Erashin masgeded atchym.
Aug 26, 20251 እግዚአብሔር ይቅር እያለን ያኖረንን በደሎች እና እኛ ይቅር ማለት የከበደንን በደል በማሰብ 2 በዛኛዉ ሰዉ ቦታ ሆኖ ነገሩን ለመረዳት በመሞከር 3 ሰው ነን እና ነገ ምንሆነውን አናዉቅም እኛም ያንን በደል ልንደግም እንችል ይሆናል..... ብቻ ልብን ንፁህ ማድረግ ነዉ እንጂ አሉ ብዙ መንገዶች
Aug 26, 2025lebehen awtana setat/setew....it really helps
Aug 26, 2025