#technology
ሰላም ዩቱዩብ ቻናል አለኝ - 14,000+ Subscribers, - 105,000+ Watch Hour - 1k Sub, 4K Watch hour: የዩቱብ Requirement አልፏል። የሙዚቃ ቻናል ስለሆነ Audio Copyright ነው እና ቻናሌ ሞነታይዝ መሆን አይችልም ፡ አሁን ሌላ አዲስ Content ቀይሬ በራሴ ከ Copyright ውጪ የሆኑ ቪድዮ ብሰራ ሞነታይዝ መደረግ ይችላል? ወይስ አይችልም? የምታውቁ ሰዎች ሀሳብ ስጡበት
Aug 25, 202510 engagements