Zedoo10
#education
ሰላም ሰዎች .... ከባህርዳር ዩንቨርስቲ ነበር graduate ያደረኩት .... Cost sharing አዲስ አበባ ላይ የት ነው መክፈል የምችለው? Urgent ነው እባካችሁ የምታውቁ ካላችሁ specific ቦታውን ጠቁሙኝ
Aug 25, 20256 engagements
ሰላም ሰዎች .... ከባህርዳር ዩንቨርስቲ ነበር graduate ያደረኩት .... Cost sharing አዲስ አበባ ላይ የት ነው መክፈል የምችለው? Urgent ነው እባካችሁ የምታውቁ ካላችሁ specific ቦታውን ጠቁሙኝ
Aug 25, 2025ገቢዎች መስሪያ ቤት ሂድ
Aug 25, 2025seriously cost share lemekfel ገቢዎች?👀 i mean ye university ጉዳይ ማሰፈጸሚያ biro ale aydel ende eza biyanager ayshalem ?
Aug 25, 2025Tin number awta mejemeria
Aug 25, 2025Stadium ga yeha building
Aug 25, 2025Tin no awta keza mangnawm bota mekfel tchlaleh first gn tin no awta werefa new esu Then tempo cost sharing paper yzeh mekfel tchlaleh
Aug 25, 2025Note that you can send your answer through voice, or you could send your answer with media(photo, video, audio..)
Aug 25, 2025