Anawnymous111
#other
መጽሐፍ በተወሰነ ክፍያ ለመዋስ ሚቻልበት bookstore ወይም library የምታውቁ ሰዎች ጠቁሙኝ እስቲ። ወይም እናንተ በትንሽ ወጪ(ተማሪ friendly) መጽሐፍትን የምታገኙበት መንገድ ካለ እስቲ ሃሳብ ስጡኝ (softcopy/audiobook አልጠየቅሁም)
Aug 25, 20255 engagements
መጽሐፍ በተወሰነ ክፍያ ለመዋስ ሚቻልበት bookstore ወይም library የምታውቁ ሰዎች ጠቁሙኝ እስቲ። ወይም እናንተ በትንሽ ወጪ(ተማሪ friendly) መጽሐፍትን የምታገኙበት መንገድ ካለ እስቲ ሃሳብ ስጡኝ (softcopy/audiobook አልጠየቅሁም)
Aug 25, 2025ወመዘክር ቤተመጻሕፍት የ 1 ዓመት 70 ብር ከፍለሽ መዋሽ ትችያለሽ
Aug 25, 2025Geztesh melisesh shich
Aug 25, 2025Inbox emitflgwn book ngregni lawsk echilalhu
Aug 25, 2025